ኢትዮጵያችን ትቅደም
መለያየት ይውደም
መከለሉ ይጥፋ
በአንድነቱ ግፋ
እንደ ምንም ብለህ ውጣ ክችግር
አስብ የድሮውን የጋራን ፍጠር
በፍቅር በሰላም ሁሌም እንድንኖር
በኢትዮጵያ እንኩራ በውዲቷ አገር።
መሬቱም ተሸጠ፣
Between 1769 and 1855, Ethiopia was divided into a number of small kingdoms and ruled by regional princes and feudal lords is known in Ethiopian history as the "Era of Princes and Wealthy Feudal Lords (Zemene Mesafint)". The central govenment was abolished and the regional princes took control of their own affairs until 1855.
READ MORE